"Please wait"
እባክዎ በትዕግስት ይጠብቁ የኢንተርኔትዎ ዳካማ መሆን ነው!

Home About Us Main point Service Job Vacancy Comment

የሰሜን ወሎ ዞን ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ ጠቅላላ ሰራተኞች የ3ተኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ግመገማ አካሄዱ።

18-05-2026 10:36am

። ዛሬ ማለትም መጋቢት 30/2018 ዓም ሁሉም የመምሪያው ሰራተኞችና የማኔጅመንት አባላት በተገኙበት የመምሪያው የባለፉት ዘጠኝ ወራት የእቅድ አፈፃፀም ተገምግሟል። በዚሁ መሰረት 100% በላይ አፈፃፀም የተያባቸው ተግባራት እንዳሉ ሁሉ በአመዛኙ በሚባል ሁኔታ ብዛት ያላቸው ተግባራት ከ50 እስከ 75 በመቶ አፈፃፀም ተገኝቶባቸዋል። በተለያዩ የስራ ተግዳሮቶች ምክኒያት አፈፃፀም የሌላቸውን ተግባራት በቀጣይ ሁነቶችን አመቻችቶ እንዲሰሩ ማድረግ የሁሉም የመምሪያው ሰራተኞች ኃላፊነት ነው

loading

loading

loading

loading

ይህ መረጃ 8 ጊዜ በተለያዩ ሰዎች ታይቷል ---) (----

   ይህንን መረጃ ከታች ባሉት 👇    👇    👇    ሚዲያወች በመጫን Share..

Comment Form

Designed And Developed By ➜ YONAS WODAY HAILU